ሩሲያ የአዲስ ልማት ባንክን የ2026 ዓመታዊ ስብሰባ ልታስተናግድ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ የአዲስ ልማት ባንክን የ2026 ዓመታዊ ስብሰባ ልታስተናግድ ነው
ሩሲያ የአዲስ ልማት ባንክን የ2026 ዓመታዊ ስብሰባ ልታስተናግድ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የአዲስ ልማት ባንክን የ2026 ዓመታዊ ስብሰባ ልታስተናግድ ነው

ውሳኔው የተላለፈው በብራዚል ሪዮ ዴ ጄኔሮ በተካሄደው የአዲስ ልማት ባንክ 10ኛ ዓመት ስብሰባ ላይ መሆኑን የሩሲያ የፋይናንስ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የሩሲያ የገንዘብ ሚኒስትር አንቶን ሲሉአኖቭ፤ "ባንኩ ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ልማትን ወደ ሚመራ ራሱን የቻለ 'የሃሳብ ቋትነት' ማደግ እና በተቋሙ ውስጥ ያለውን የትንታኔ አቅም ማጠናከር አለበት" ብለዋል።

ስብሰባው ኮሎምቢያ እና ኡዝቤኪስታን በአዲስ አባልነት በማጽደቅ የተሳታፊ ሀገራት አጠቃላይ ድምርን ወደ 11 ከፍ አድርጓል፡፡

የአዲስ ልማት ባንክ የወቅቱ አባል ሀገራት

ብራዚል

ሩሲያ

ሕንድ

ቻይና

ደቡብ አፍሪካ

ግብጽ

አልጄሪያ

የተባበሩት የአረብ ኢምሬቶች

ባንግላዴሽ ናቸው፡፡

በእንግሊዝኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0