ብሪክስ ግብይትን በአዲስ የክፍያ ሥርዓቶች እና በሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘቦች የማቅለል ግብ እንዳነገበ የብራዚል ፕሬዝዳንት ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱብሪክስ ግብይትን በአዲስ የክፍያ ሥርዓቶች እና በሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘቦች የማቅለል ግብ እንዳነገበ የብራዚል ፕሬዝዳንት ገለፁ
ብሪክስ ግብይትን በአዲስ የክፍያ ሥርዓቶች እና በሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘቦች የማቅለል ግብ እንዳነገበ የብራዚል ፕሬዝዳንት ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.07.2025
ሰብስክራይብ

ብሪክስ ግብይትን በአዲስ የክፍያ ሥርዓቶች እና በሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘቦች የማቅለል ግብ እንዳነገበ የብራዚል ፕሬዝዳንት ገለፁ

የብሪክስ ማዕከላዊ ባንኮች የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም እንዲሁም ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የክፍያ ሥርዓትን መፍጠር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ርካሽ እና ቀላል እንደሚያደረግ ሉላ ዳ ሲልቫ ተናግረዋል፡፡

በሪዮ ዴ ጄኔሮ የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር "በብሔራዊ ገንዘብ የሚደረግ ግብይት ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ወጪዎችን ይቀንሳል፤ አሠራሮችንም ያቀላል" ብለዋል፡፡ “የብሪክስ ሀገራት ማዕከላዊ ባንኮች ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀልጣፋ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር እየሠሩ ነው።”

ሉላ ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ 40 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ 120 ፕሮጀክቶችን ያፀደቀው የብሪክስ አዲሱ ልማት ባንክ የገዥዎች ቦርድ፤ አርብ ባካሄደው ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0