የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከብሪክስ ጉባኤ በፊት ከብራዚል መሪ ጋር ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከብሪክስ ጉባኤ በፊት ከብራዚል መሪ ጋር ተወያዩ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከብሪክስ ጉባኤ በፊት ከብራዚል መሪ ጋር ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከብሪክስ ጉባኤ በፊት ከብራዚል መሪ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አጋርተዋል።

"የዛሬው ውይይት በቅርብ እያደገ የመጣውን የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር ረገድ አንድ ርምጃ ወደፊት የወሰደ ሆኗል" ብለዋል።

በተለያዩ ዘርፎች የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትስስሮችን ለማጠናከርም ተስማምተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከብሪክስ ጉባኤ በፊት ከብራዚል መሪ ጋር ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከብሪክስ ጉባኤ በፊት ከብራዚል መሪ ጋር ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0