#viral | ደፋር የቴክሳስ ሄሊኮፕተር ሠራተኞች ከጎርፍ አደጋ ለማመለጥ ዛፍ ላይ ተንጠላጥላ የነበረችን ሴት ታደጉ

ሰብስክራይብ

#viral | ደፋር የቴክሳስ ሄሊኮፕተር ሠራተኞች ከጎርፍ አደጋ ለማመለጥ ዛፍ ላይ ተንጠላጥላ የነበረችን ሴት ታደጉ

የቴከሳስ ጎርፍ አደጋ ሰለባዎች ቁጥር 24 ደርሷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የግዛቱ ገዥ ከ20 የሚበልጡ ታዳጊ ሴቶች ከሰመር ካምፕ እንደጠፉና ፍለጋውም እንደቀጠለ ተናግረዋል።

በእንግሊዝኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0