በኢትዮጵያ የቢትኮይን ሕጋዊ እና ሕገ-ወጥነት

ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ የቢትኮይን ሕጋዊ እና ሕገ-ወጥነት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዘንድሮ ለቢትኮይን አልሚዎች ከሚቀርብ የኃይል ሽያጭ ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት አቅዷል። ይህ የማይታይ እና የማይዳሰስ መገበያያ "ቢትኮይን" በኢትዮጵያ ሕጋዊና ሕገ-ወጥ የሚሆንበትን ሁኔታ በተመለከተ፤ ዕውቁ ኢትዮጵያዊ ክሪፕቶማይነር እና ነጋዴው ቃል ካሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል። በኢትዮጵያ ቢትኮይን እንደ ገንዝብ ሕጋዊ አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ በሀገሪቱ ብቸኛው ሕጋዊ መገበያያ ገንዘብ የኢትዮጵያ ብር ብቻ በማድረጉ ቢትኮይን መጠቀም ሕገ-ወጥ እንደሚሆን ተናግረዋል። ነገር ግን አንድ የቢትኮይን አልሚ ኤሌክትሪክ ኃይል በመግዛት የክሪፕቶ ግብይቶች የሚረጋገጡበትን የማይኒንግ ሥራ መሥራት እንደሚችል አስረድተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0