በአሜሪካ ቴክሳስ በጣለው ከባድ ዝናብ ቢያንስ 24 ሰዎች ሲሞቱ ብዙዎች ጠፍተዋል

ሰብስክራይብ

በአሜሪካ ቴክሳስ በጣለው ከባድ ዝናብ ቢያንስ 24 ሰዎች ሲሞቱ ብዙዎች ጠፍተዋል

ብግዛቲቱ የጣለው ከባድ ዝናብ በኬር ካውንቲ የጓዳሉፔ ወንዝን ጎርፍ አስከትሏል። የጎርፍ አደጋው 237 ሰዎችን ለመታደግ ምክንያት ሆኗል፡፡ የነፍስ አድን ሥራው አብዛኞቹን በሄሊኮፕተር ለማስውጣት የተከናወነ ሲሆን በአካባቢው ካምፕ ውስጥ ይማሩ የነበሩ ሕጻናትን ለመድረስ የተደረገውን ጥረት ይጨምራል።

የአካባቢው ባለሥልጣናት ተጎጂዎችን በመለየት እና ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ የጠፉ ሰዎችን በማፈላለግ አእነዲሁም በማዳን ሥራ ቀጥለዋል፡፡ በተጨማሪም የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0