የዓድዋ ድል መታሰቢያ በ11 ወራት ውስጥ ከ189 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኝዎችን ሳበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዓድዋ ድል መታሰቢያ በ11 ወራት ውስጥ ከ189 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኝዎችን ሳበ
የዓድዋ ድል መታሰቢያ በ11 ወራት ውስጥ ከ189 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኝዎችን ሳበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.07.2025
ሰብስክራይብ

የዓድዋ ድል መታሰቢያ በ11 ወራት ውስጥ ከ189 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኝዎችን ሳበ

በዚህም 147.3 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ከትኬት ሽያጭ፣ ከተካሄዱ ሁነቶች እና ከሌሎች አገልግሎቶች መሰብሰቡ ተሰመቷል።

ሙዚዬሙ ለተለያዩ የሁነት ዝግጅቶች ተመራጭ እየሆነ ከመምጣቱ ባለፈ በተለይ የኮንፍረንስ ቱሪዝምን በማሳደግ የውጭ ምንዛሪ እንዲጨምር እያገዘ ነው ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0