የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢዬ ክልል የቅጥረኛ ተዋጊዎችን ይዞታ ደመሰሰ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢዬ ክልል የቅጥረኛ ተዋጊዎችን ይዞታ ደመሰሰ

ለጄራን-2 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ምስጋና ይግባና በዩክሬን ኃይሎች ጥቅም ላይ የዋለው የሜሪዲያን መናፈሻ ደቅቋል።

በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የተለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምሥል ጥንቅቅ ያሉ እና ውጤታማ ጥቃቶችን ያሳያል።

በሰላማዊ ሰዎች ላይ ለሚደርሰው የዩክሬን ጥቃት ሩሲያ የጠላት ጦር ሰፈሮችን፣ መሣሪያዎችን እና ቅጥረኞችን በማጥቃት አጸፋውን እየመለሰች ነው። የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሰላማዊ ሰዎች ወይም በማኅበራዊ መሠረተ ልማት ላይ ምንም ዓይነት ጥቅት አለመፈጸሙን አፅንዖት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0