የቀድሞ የአሜሪካ መከላከያ ተንታኝ የፑቲን እና ትራምፕ የቀጥታ ውይይት አስፈላጊ እንደሆነ ገለፁ

ሰብስክራይብ

የቀድሞ የአሜሪካ መከላከያ ተንታኝ የፑቲን እና ትራምፕ የቀጥታ ውይይት አስፈላጊ እንደሆነ ገለፁ

በሩሲያና አሜሪካ መሪዎች መካከል ሐሙስ የተደርገውን የስልክ ውይይት አስመልክቶ አስተያየታቸውን የሰጡት የቀድሞ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር የደህንነት ፖሊሲ ጉምቱ ተንታኝ ማይክል ማሉፍ፤ “ሁለቱ መሪዎች በየሳምንቱ በቀጥታ መነጋገራቸው በጣም አስፈላጊ ነው፤ ምክንያቱም ትራምፕ የሚቀበሉት የደህንነት መረጃ ለዩክሬን ያዘነበለ ነው” ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0