በሰሜናዊ ናይጄሪያ 56 ፈንጂ መሣሪያዎች ከድልድይ በታች ተገኙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሰሜናዊ ናይጄሪያ 56 ፈንጂ መሣሪያዎች ከድልድይ በታች ተገኙ
በሰሜናዊ ናይጄሪያ 56 ፈንጂ መሣሪያዎች ከድልድይ በታች ተገኙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.07.2025
ሰብስክራይብ

በሰሜናዊ ናይጄሪያ 56 ፈንጂ መሣሪያዎች ከድልድይ በታች ተገኙ

የልዩ ጦር ኃይሎች ባደረገው የማጥራት ዘመቻ በቦርኖ ግዛት ውስጥ የሚገኙትን ማርቴ እና ዲክዋ በሚያገናኘው ድልድይ ስር ፈንጂዎችን ማገኘታቸውን ሠራዊቱ በመግለጫው አስታውቋል።

በጸጥታ ኃይሎች ንቃት እና ፈጣን ምላሽ ምክያት አስከፊ ሊሆን ይችል የነበረን ጥቃት መከላከል እና ወሳኝ መሠረተ ልማቶችን መጠበቅ መቻሉ ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በሰሜናዊ ናይጄሪያ 56 ፈንጂ መሣሪያዎች ከድልድይ በታች ተገኙ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በሰሜናዊ ናይጄሪያ 56 ፈንጂ መሣሪያዎች ከድልድይ በታች ተገኙ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0