ሩሲያ ለአፍጋኒስታን እውቅና በመስጠት “ጊዜውን የዋጀ ትልቅ እርምጃ” ወስዳለች ሲሉ የሀገሪቱ ባለሥልጣን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ለአፍጋኒስታን እውቅና በመስጠት “ጊዜውን የዋጀ ትልቅ እርምጃ” ወስዳለች ሲሉ የሀገሪቱ ባለሥልጣን ተናገሩ
ሩሲያ ለአፍጋኒስታን እውቅና በመስጠት “ጊዜውን የዋጀ ትልቅ እርምጃ” ወስዳለች ሲሉ የሀገሪቱ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለአፍጋኒስታን እውቅና በመስጠት “ጊዜውን የዋጀ ትልቅ እርምጃ” ወስዳለች ሲሉ የሀገሪቱ ባለሥልጣን ተናገሩ

የአፍጋኒስታን እስላማዊ ኢሚሬትስ ኢሚር ቃል አቀባይ ዛቢሁላህ ሙጃሂድ “ሩሲያ የእድል መስኮት ከፍታለች፤ እናም ሌሎች ሀገራት አርአያነቷን እንደሚከተሉ ተስፋ እናደርጋለን" በማለት ለስፑትኒክ ተናገረዋል፡፡

አፍጋኒስታን በፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ረገድ በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ መሻሻል እንደሚኖር ተስፋ ታደርጋለች ያሉት ሙጃሂድ፤ ሀገራቸው ለሩሲያ እና ለባለሥልጣናቷ ያላትን ምስጋና ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0