የሳሕል ሀገራት ጥምረት ለእህል ዘር ሉዓላዊነት አበሩ
18:10 04.07.2025 (የተሻሻለ: 18:34 04.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሳሕል ሀገራት ጥምረት ለእህል ዘር ሉዓላዊነት አበሩ
ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር የሳሕል የግብርና ዘር አምራቾች ጥምረትን እየፈጠሩ መሆኑን የቡርኪና ፋሶ ግብርና ሚኒስትር ዴኒስ ኦውድራጎ አስታውቀዋል፡፡
የጥምረቱ ዓላማዎች፦
🟠 ለቀጣናው አየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ ዘሮችን መዝራት እና ለገበያ ማቅረብ፣
🟠 ነጻ ዝውውራቸውን ማሳለጥ፣
🟠 የምግብ ሉዓላዊነትን ማጠናከር፡፡
ጥረቱ በጥራት ዘሮች እጥረት፣ በአስቸጋሪ የአየር ንብረት ሁኔታዎች እና በቀጣናዊ የደህንነት እጦት እየተፈተነ ይገኛል፡፡ ሆኖም በግልና በሕዝብ ባለድርሻዎች እገዛ የሳሕል ጥምረት የአካባቢውን የግብርና ዘር ለማሸጋገር አልሟል፡፡
ቀጣዩ እርምጃ የተቀናጀ የግብርና ዘር ገበያ መፍጠር የሚያስችል ጠንካራ የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት ነው።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X