#viral| በሮም፣ ጣሊያን በሚገኝ ነዳጅ ማደያ ፍንዳታ ተከስቷል

ሰብስክራይብ

#viral| በሮም፣ ጣሊያን በሚገኝ ነዳጅ ማደያ ፍንዳታ ተከስቷል

የመጀመሪያ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አደጋው የተከሰተው ነዳጅ ወደ ማከፋፈያ ክፍሉ የሚያቀርበው ፓምፕ ከነዳጅ ማጠራቀሚያው በመነጠሉ (በመለያየቱ) ምክንያት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0