ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን በገዥው ፓርቲ ሁለት የአርሜንያ የፓርላማ አባላት ላይ የሥም ማጥፋት ክስ መሠረቱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን በገዥው ፓርቲ ሁለት የአርሜንያ የፓርላማ አባላት ላይ የሥም ማጥፋት ክስ መሠረቱ
ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን በገዥው ፓርቲ ሁለት የአርሜንያ የፓርላማ አባላት ላይ የሥም ማጥፋት ክስ መሠረቱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.07.2025
ሰብስክራይብ

ነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያን በገዥው ፓርቲ ሁለት የአርሜንያ የፓርላማ አባላት ላይ የሥም ማጥፋት ክስ መሠረቱ

የፓርላማ አባላቱ ይቅርታ እንዲጠይቁ እና ከሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት ጋር አላቸው ስላሉት ግንኙነት እና ሕገ-ወጥ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ያወጡትን መግለጫ እንዲያርሙ ጠይቀዋል።

ካራፔትያን በባለሥልጣናት ጥቃት ላይ ለነበረችው የአርሜንያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ድጋፋቸውን መግለፃቸውን ተከትሎ ለእስር ተዳርገዋል፡፡ ውንጀላውንም ውድቅ አድርገዋል፡፡

እንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0