ሞስኮ ለአሜሪካ የነጻነት ቀን ለዋሽንግተን እና ለአሜሪካውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ ለአሜሪካ የነጻነት ቀን ለዋሽንግተን እና ለአሜሪካውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች
ሞስኮ ለአሜሪካ የነጻነት ቀን ለዋሽንግተን እና ለአሜሪካውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.07.2025
ሰብስክራይብ

ሞስኮ ለአሜሪካ የነጻነት ቀን ለዋሽንግተን እና ለአሜሪካውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመልዕክታቸው "በታሪክ፣ በመልክዓ ምድር እና መሬት በረገጡ እውነታዎች ላይ የተቀረፀውን ብሔራዊ ጥቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ገንቢ በሆነ መንገድ ለማሳደግ፣ መረጋጋትን እና ተገማቸነትን ለማጎልበት እና እርስ በርስ በመከባበር በተባበረ ጥረት የተሻለ ወደፊትን እመለከታለሁ" ብለዋል፡፡

ለአሜሪካ ሕዝብ ሰላም እና ብልጽግናን በመመኘት፤ የአሜሪካ የነጻነት አዋጅ መርሆዎችን ማለትም የመኖር፣ የነፃነት እና ደስታን የመሻት መብቶች እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርበዋል።

በሰው ሰራሽ አተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0