ላቭሮቭ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ከተወያዩ በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፡-
13:37 04.07.2025 (የተሻሻለ: 13:54 04.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላቭሮቭ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ከተወያዩ በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፡-

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ላቭሮቭ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ከተወያዩ በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፡-
▪የሞስኮን ሕጋዊ የፀጥታ ጥቅም ያላገናዘበ የዩክሬን ግጭት አፈታት ሩሲያን አያስደስትም፣
▪ሩሲያ ሪያድ ለወደፊት የሩሲያ-አሜሪካ ግኑኝነቶች መድረክ እንድትሆን ትፈልጋለች፣
▪ሞስኮ እና ሪያድ በኢራን እና በእስራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ዘላቂ እንደሚሆን ተስፋ ያደርጋሉ፣
▪ሞስኮ የኢራን እና እስራኤል ጦርነት እንዳበቃ ተስፋ ብታደርግም፤ ጉዳዩን ግን ችላ አትለውም፣
▪ሞስኮ የጋዛ ሰርጥ አስቸኳይ መረጋጋት አስፈላጊ እንደሆነ ታምናለች፣
▪በሩሲያ እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል በጥቅምት ወር የቀጥታ በረራ ይጀመራል፣
▪የሩሲያ እና ሳዑዲ አረቢያ ቀጣይ የበይነ መንግሥታት ኮሚሽን ስብሰባ በ2025 ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ይካሄዳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X