ላቭሮቭ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር በሞስኮ ተገናኙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላቭሮቭ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር በሞስኮ ተገናኙ
ላቭሮቭ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር በሞስኮ ተገናኙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.07.2025
ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር በሞስኮ ተገናኙ

ሁለቱ ባለሥልጣናት ከውይይታቸው በኋላ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ላቭሮቭ በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ ባተኮረው ንግግራቸው ሞስኮ በፀጥታ በኩል ያላትን ሕጋዊ ጥቅም ያላገናዘበ የዩክሬን ግጭት ውጤት ሩሲያን እንደማያስደስት ተናግረዋል።

ሞስኮ ሳዑዲ አረቢያን ለሩሲያ እና አሜሪካ ግንኙነት ምቹ መድረክ አድርጋ ትቆጥራለች ሲሉም ላቭሮቭ ጠቁመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0