የነዳጅ ቦቴ መኪኖችን የሚከታተል ቴክኖሎጂ ሊዘረጋ ነው
12:47 04.07.2025 (የተሻሻለ: 13:04 04.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የነዳጅ ቦቴ መኪኖችን የሚከታተል ቴክኖሎጂ ሊዘረጋ ነው
ከጅቡቲ ጀምሮ ያለውን እያንዳንዷን የነዳጅ ጠብታ መቆጣጠር የሚያስችል የቴክኖሎጂ ሥርዓት እንደሚዘረጋ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
🟠ቴክኖሎጂው ለአንድ ዓመት ሙከራ ሲደረግበት ቆይቷል፡፡
🟠ከአቅራቢ ኩባንያና ማደያ ባለቤቶች ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡
🟠ቴክኖሎጂው በቀጣይ ዓመት ወደ ሥራ ይገባል ተብሏል፡፡
ነዳጅ አቅራቢ መኪኖች ላይ በሚገጠሙ መሳሪያዎች አማካኝነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያለውን የግብይት ሰንሰለት መከታተል እንደሚያስችል መነገሩን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኅን ዘግበዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X