ትራምፕ እውነታውን ሲጋፈጡ ሩሲያ ዲፐሎማሲያዊ ድል አስመዝግባለች – ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ እውነታውን ሲጋፈጡ ሩሲያ ዲፐሎማሲያዊ ድል አስመዝግባለች – ተንታኝ
ትራምፕ እውነታውን ሲጋፈጡ ሩሲያ ዲፐሎማሲያዊ ድል አስመዝግባለች – ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.07.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ እውነታውን ሲጋፈጡ ሩሲያ ዲፐሎማሲያዊ ድል አስመዝግባለች – ተንታኝ

በተለይም ትራምፕ በቅርቡ ወደ ዩክሬን የሚላኩ መሣሪያዎችን ለማቆም ካሳለፉት ውሳኔ አንጻር፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከሰሞኑ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት ዲፕሎማሲያዊ የበላይነት አሳየተዋል ሲሉ አውስትራሊያዊው ተንታኝ እና ጋዜጠኛ ሚካኤል ዋሬ ለስካይ ኒውስ ተናግረዋል።

ዋሬ እንደተናገሩት ቭላድሚር ፑቲን የሽንፈት ወይም አንዳንድ ቅድመ ሁኔታዎችን የመተው ምልክት አላሳዩም።

አስቀድሞ በፖላንድ የጦር መሣሪያዎች ዝግጁ ሆነው ሳለ፤ ትራምፕ የጦር መሣሪያ እንዳይላክ ማገዳቸው ለአሜሪካ የመሣሪያ ግምጃ ቤት መሟጠጥ መላሽ ተደርጎ ተወስዷል፡፡

ሆኖም ውሳኔው የፑቲንን አቋም የሚያፀና ብቻ ሲሆን ለትራምፕ ምንም እድል ያልሰጠ እንደሆነ ባለሙያው ደምድመዋል፡፡

የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እንደተናገሩት ሐሙስ ዕለት የተደረገው የስልክ ውይይት የዩክሬንን ግጭት እና በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ሁኔታ መፍታት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0