የማሊ ፓርላማ ለፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ የሚታደስ የአምስት ዓመት ሥልጣን ሰጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማሊ ፓርላማ ለፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ የሚታደስ የአምስት ዓመት ሥልጣን ሰጠ
የማሊ ፓርላማ ለፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ የሚታደስ የአምስት ዓመት ሥልጣን ሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
ሰብስክራይብ

የማሊ ፓርላማ ለፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ የሚታደስ የአምስት ዓመት ሥልጣን ሰጠ

በዛሬው ዕለት ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤቱ ሰኔ 5፣ 2017 ዓ.ም በሚኒስትሮች ምክር ቤት በ131 የድምጽ ድጋፍ ያለ ምንም ተቃውሞ እና ድምጸ ተአቅቦ ፀድቆ የቀረበለትን ረቂቅ ሕግ በሙሉ ድምጽ ተቀብሏል።

ውሳኔው መነሻውን ያደረገው ከፀደቀው አዲሱ የሽግግር ቻርተር ነው።

ሕጉ ተግባራዊ እንዲሆን መታወጅ ይጠበቅበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0