ካሪቡ ስፑትኒክ አፍሪካ!
ስፑትኒክ አፍሪካ የስዋህሊኛ ቋንቋ ፕሮግራሙን በይፋ አስጀመረ!
የዜና አድማሱን እያሰፋ የሚገኘው ስፑትኒክ በተጨማሪ የአፍሪካ ቋንቋ ሥርጭት መጀመሩን ያበሥራል።
በአፍሪካ ሰፊ ተደራሽነት ያለው ስዋሂሊ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ እና አማርኛን ተቀላቅሏል።
አዲሱን የኤክስ (ትዊተር) ፕሮጀክታችንን ስናስተዋውቅ በደስታ ነው፤ https://x.com/sputnik_swahili
የቀጥታ ዜናዎችን ከዓለም ዙሪያ እና ከማዕከላዊና ምስራቅ አፍሪካ፦ ያንብቡ፣ ይወዳጁ፣ ያጋሩ እና መረጃ ያግኙ!
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X