ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በማልማት እመርታ እያስመዘገበች እንደሆነ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በማልማት እመርታ እያስመዘገበች እንደሆነ ተናገሩ
ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በማልማት እመርታ እያስመዘገበች እንደሆነ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
ሰብስክራይብ

ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በማልማት እመርታ እያስመዘገበች እንደሆነ ተናገሩ

"ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሰው አልባ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ትኩረት እየሰጥን ነው" ያሉት የሩሲያው ፕሬዝዳንት፤ "በቅርቡ በዚህ ርዕስ ላይ ከባልደረባዎቼ ጋር ተወያይቻለሁ እናም በአጠቃላይ በሮቦቲክስ እና በተለይም በድሮኖች ጥሩ መሻሻሎች አሳይተናል" ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ፑቲን "ለአዲስ ዘመን ጠንካራ ሀሳቦች" ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር ሩሲያ በሕብረተሰቡ ኃይል ላይ የተመሠረተ ልዩ የሀገር ልማት ስርዓት በመገንባት ረገድ ስኬታማ ሆናለች ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0