ኢትዮጵያ ከ3.5 ቢሊየን ዶላር በላይ የእዳ እፎይታ ተሠጣት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ከ3
ኢትዮጵያ ከ3 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከ3.5 ቢሊየን ዶላር በላይ የእዳ እፎይታ ተሠጣት

የገንዘብ ሚኒስቴር ከቡድን 20 ይፋዊ የአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሟል፡፡

ስምምነቱ ሁለቱ ወገኖች በመጋቢት 2017 ዓ.ም በዋናነት የተስማሙበትን የብድር ሽግሽግ ተግባራዊ የሚያደርግ ነው፡፡

የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ “ኢትዮጵያ ከውጭ አበዳሪዎች ጋር በቅን ልቦና መሥራቷን የምትቀጥል ሲሆን ከሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግ ፍላጎት እና ሁሉንም አበዳሪዎችን በተነጻጻሪ መንገድ ከማስተናገድ መርህ ጋር በሚጣጣም መልኩ ስምምነቶችን ለመፈፀም የምንጥር ይሆናል” ሲሉ ስምምነቱን በማስመልከት በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ከ3
ኢትዮጵያ ከ3 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0