ፔንታጎን ማንንም ሳያማክር ለዩክሬን የሚላኩ ወታደራዊ እርዳታዎችን እንዳገደ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፔንታጎን ማንንም ሳያማክር ለዩክሬን የሚላኩ ወታደራዊ እርዳታዎችን እንዳገደ ተዘገበ
ፔንታጎን ማንንም ሳያማክር ለዩክሬን የሚላኩ ወታደራዊ እርዳታዎችን እንዳገደ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
ሰብስክራይብ

ፔንታጎን ማንንም ሳያማክር ለዩክሬን የሚላኩ ወታደራዊ እርዳታዎችን እንዳገደ ተዘገበ

ውሳኔው በተለይም ከፍተኛ ወታደራዊ ባለሥልጣናት የሚቃወሙት ከመሆኑ ጋር በተያያዘ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን እንዳስገረመ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ምንጮችን ጠቅሰው ዘግበዋል።

የፔንታጎን አመራር ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ብቻ ሳይሆን በኪዬቭ ለአሜሪካ ኤምባሲ እንዲሁም የትራምፕ የዩክሬን ልዩ መልዕክተኛ ኪዝ ኬሎግ ቡድን አስተያየት ከመስጠት እንደተቆጠበ ተነግሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0