ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የባሕር በር ካላገኘች ሀገር መሆን አትችልም አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የባሕር በር ካላገኘች ሀገር መሆን አትችልም አሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የባሕር በር ካላገኘች ሀገር መሆን አትችልም አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የባሕር በር ካላገኘች ሀገር መሆን አትችልም አሉ

ከኤርትራ ጋር በተያያዘ ለተነሳላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ “እኛ አንዲት ጥይት አንተኩስም፤ ውጊያ አንፈልግም፤ እነሱም የእኛን የሰላም ፍላጎት በምጥጥን እንዲያዩ እንፈልጋለን” ብለዋል፡፡

አክለውም የሚያሰጋ ነገር ካላ “እራሳችንን ለመከላከል” ዝግጁ ነን ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0