የኢትዮጵያ መንግሥት 4 ሺህ ችግኞችን ለናይጄሪያ መንግሥት በስጦታ አበረከተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ መንግሥት 4 ሺህ ችግኞችን ለናይጄሪያ መንግሥት በስጦታ አበረከተ
የኢትዮጵያ መንግሥት 4 ሺህ ችግኞችን ለናይጄሪያ መንግሥት በስጦታ አበረከተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መንግሥት 4 ሺህ ችግኞችን ለናይጄሪያ መንግሥት በስጦታ አበረከተ

ችግኞቹን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰባተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ-ግብር ማስጀመሪያ ላይ ለተገኙት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ እንደላኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስጦታው የአየር ንብረት ለውጥን ለመቅረፍ እና የሥነ-ምህዳር ተሃድሶን ለማረጋገጥ እንዲሁም ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በሁሉም ዘርፎች ለመተባበርና ለመደጋገፍ ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት የሚያጎላ ነው ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0