የኢትዮጵያ ቡና ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 20 አዳዲስ ዓለም አቀፍ ገበያዎችን እንዳገኘ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ቡና ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 20 አዳዲስ ዓለም አቀፍ ገበያዎችን እንዳገኘ ተገለፀ
የኢትዮጵያ ቡና ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 20 አዳዲስ ዓለም አቀፍ ገበያዎችን እንዳገኘ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ቡና ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 20 አዳዲስ ዓለም አቀፍ ገበያዎችን እንዳገኘ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን እንዳስታወቀው ሀገሪቱ 280 ሺህ 887 ቶን ወደ ውጭ ለመላክ አቅዳ፤ 409 ሺህ 605 ቶን የቡና ወጪ ንግድ ማሳካት እንደቻለች አስታውቋል፡፡

ከ100 በላይ የኢትዮጵያ ቡና አብቃዮች ቀጥተኛ የወጪ ንግድ ፈቃድ ማግኘታቸውም ተገልጿል፡፡ በአጠቃላይ የሀገሪቱ የቡና የወጪ ንግድ የ40 በመቶ ጭማሬ እንዳሳየ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0