ከዩክሬን ጋር በሚደረገው አዲስ ዙር ድርድር ዙሪያ ያሉ ሂደቶች እየተጠናቀቁ እንደሆነና የሁለቱ ወገኖች የጊዜ ሰሌዳ ሀሳብ እየጠበቀ ነው ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ገለጹ
12:56 03.07.2025 (የተሻሻለ: 13:04 03.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ከዩክሬን ጋር በሚደረገው አዲስ ዙር ድርድር ዙሪያ ያሉ ሂደቶች እየተጠናቀቁ እንደሆነና የሁለቱ ወገኖች የጊዜ ሰሌዳ ሀሳብ እየጠበቀ ነው ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ገለጹ
ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ቁልፍ ሀሳቦች፦
🟠 ከኪዬቭ ጋር አዲስ የድርድር ዙር የጊዜ ሰሌዳ በመወሰን ሂደት ላይ ምንም "እንቅፋቶች" የሉም፣
🟠 ሩሲያ የዩክሬን የጦር መሳሪያ አቅርቦት ሁኔታን እየተከታተለች ነው፤ ችግሮችን ተመልክታልች፣
🟠 ሰኔ 27 በፑቲን እና ትራምፕ መካከል ሊደረግ ስለሚችል የስልክ ግንኙነት ዕድል፦ ክሬምሊን የስልክ ጥሪዎችን አስቀድሞ አያሳውቅም፤ ከተደረጉ ግን ሪፖርት ያደርጋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X