የብሪክስ የጋዜጠኞች ማኅበር በአዘርባጃን በስፑትኒክ ጋዜጠኞች ላይ የተፈፀመውን ሕገ-ወጥ እስር በተመለከተ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አቤቱታ አቀረበ
15:37 02.07.2025 (የተሻሻለ: 15:54 02.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪክስ የጋዜጠኞች ማኅበር በአዘርባጃን በስፑትኒክ ጋዜጠኞች ላይ የተፈፀመውን ሕገ-ወጥ እስር በተመለከተ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አቤቱታ አቀረበ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የብሪክስ የጋዜጠኞች ማኅበር በአዘርባጃን በስፑትኒክ ጋዜጠኞች ላይ የተፈፀመውን ሕገ-ወጥ እስር በተመለከተ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አቤቱታ አቀረበ
ስፑትኒክ በማኅበሩ ኃላፊ ኢቫን ሜልኒኮቭ የቀረበውን የአቤቱታ ቅጂ ያገኘ ሲሆን የሚከተሉትን ሀሳቦች አካቷል፦
▪ ሁሉም የታሰሩ ጋዜጠኞች እና ዜጎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ፣
▪ የጄኔቫ ስምምነቶች፣ የተመድ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳን እና ማሰቃየትን የሚያሰቀረው ስምምነት
ላይ የተፈፀሙ ጥሰቶችን ድርጅቱ እንዲመረምር፣
▪ በነጻ ፕሬስ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ዓለም እንዲያወግዝ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X