ባኩ የሩሲያ-አዘርባጃን ግንኙነትን ወደ ነበረበት ስትራቴጂካዊ ጥምረት ደረጃ ለመመለስ እርምጃዎችን እንድትወሰድ ሞስኮ ጥሪ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱባኩ የሩሲያ-አዘርባጃን ግንኙነትን ወደ ነበረበት ስትራቴጂካዊ ጥምረት ደረጃ ለመመለስ እርምጃዎችን እንድትወሰድ ሞስኮ ጥሪ አቀረበች
ባኩ የሩሲያ-አዘርባጃን ግንኙነትን ወደ ነበረበት ስትራቴጂካዊ ጥምረት ደረጃ ለመመለስ እርምጃዎችን እንድትወሰድ ሞስኮ ጥሪ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.07.2025
ሰብስክራይብ

ባኩ የሩሲያ-አዘርባጃን ግንኙነትን ወደ ነበረበት ስትራቴጂካዊ ጥምረት ደረጃ ለመመለስ እርምጃዎችን እንድትወሰድ ሞስኮ ጥሪ አቀረበች

በሩሲያ እና በአዘርባጃን መካከል ባለው ግንኙነት የሚነሱ ጉዳዮች በአጋርነት መንፈስ፣ በፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መንገዶች መፈታት አለባቸው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

ሞስኮ የታሰሩትን የሩሲያ ጋዜጠኞች ለመጎብኘት ፍቃድ ብትጠይቅም ይህ ዕድል እስካሁን እንዳልተሰጠ ዛካሮቫ አፅእኖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0