ከ11 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን የሀገር ውስጥና የውጪ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከ11 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን የሀገር ውስጥና የውጪ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለፀ
ከ11 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን የሀገር ውስጥና የውጪ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.07.2025
ሰብስክራይብ

ከ11 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን የሀገር ውስጥና የውጪ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለፀ

ሀገሪቱ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አማካኝነት የዘረጋችው ዘመናዊ አሠራር ለውጤቱ በምክንያትነት ተነስቷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅን ትናንት አፅድቋል።

 

ሕገ-ወጥ የውጪ ሀገር የሥራ ስምሪትን ለመከላከልና በውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት የዘመነ የአንድ ማዕከል የአሠራር ሥርዓት ተግባራዊ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0