#viral| የምርቃት ደስታ፦ የማሊ እና የጊኒ ካዴቶች በሩሲያ ቀልብ የሚስብ ወታደራዊ ሰልፍ አካሂደዋል

ሰብስክራይብ

#viral| የምርቃት ደስታ፦ የማሊ እና የጊኒ ካዴቶች በሩሲያ ቀልብ የሚስብ ወታደራዊ ሰልፍ አካሂደዋል

በፑሽኪን ከተማ ከሚገኘው የባሕር ኃይል ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት የተመረቁት የማሊ እና የጊኒ የባሕር ኃይል መኮንኖች በሕይወታቸው ትልቁን ቀን በደስታ አክብረዋል፡፡

ከተለመደው ወታደራዊ ሰልፍ በተለየ ወጣት ካዴቶቹ በሚያስደንቅ አክሮባቲክ እና ዜማ የታጀበ ትርዒት አሳይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0