የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀስ የሳር ማጨጃና የውሃ ማጠጫ ማሽን ሠሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀስ የሳር ማጨጃና የውሃ ማጠጫ ማሽን ሠሩ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀስ የሳር ማጨጃና የውሃ ማጠጫ ማሽን ሠሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.07.2025
ሰብስክራይብ

ፕሮቶታይፑ ለየት የሚያደርገው ከኋላው በተገጠመለት መሳሪያ አትክልት የሚያጠጣ መሆኑ እንደሆነ የፈጣሪ ተማሪዎቹ ቡድን አባል ቃላዓብ ጌታቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡ 

"ለምሳሌ አሁን በሚሠሩ ትልልቅ የምንግሥት ፕሮጀክቶች እና ፓርኮች...ጥቅም ላይ የሚውሉ ሳር የሚያጭዱ መሳሪያዎች በነዳጅ የሚሠሩ እና በሰው ድጋፍ የሚንቀሳቀሱ ናቸው፡፡ እኛ ግን በራሱ የሚንቀሳቀስ እንዲሁም በኤሌክትሪካ ኃይል የሚሠራ ማሽን ነው የሠራነው" ብሎናል፡፡

መሣሪያውን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ በጸሐይ ኃይል እንዲሠራ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነም ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0