"ድጎማ ባይደረግለት ኖሮ ኤለን መስክ ምናልባትም ወደ ሀገሩ ደቡብ አፍሪካ ይመለስ ነበር" ሲሉ ትራምፕ የስፔስኤክስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤለን መስክን በድጋሚ ተቹ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"ድጎማ ባይደረግለት ኖሮ ኤለን መስክ ምናልባትም ወደ ሀገሩ ደቡብ አፍሪካ ይመለስ ነበር" ሲሉ ትራምፕ የስፔስኤክስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤለን መስክን በድጋሚ ተቹ
ድጎማ ባይደረግለት ኖሮ ኤለን መስክ ምናልባትም ወደ ሀገሩ ደቡብ አፍሪካ ይመለስ ነበር ሲሉ ትራምፕ የስፔስኤክስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤለን መስክን በድጋሚ ተቹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.07.2025
ሰብስክራይብ

"ድጎማ ባይደረግለት ኖሮ ኤለን መስክ ምናልባትም ወደ ሀገሩ ደቡብ አፍሪካ ይመለስ ነበር" ሲሉ ትራምፕ የስፔስኤክስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤለን መስክን በድጋሚ ተቹ

ትውለደ ደቡብ አፍሪካዊው መስክ "በታሪክ እጅግ ከፍተኛ ድጎማ ሊያገኝ ይችል" ነበር ሲሉ ትራምፕ ቱሩዝ ሶሻል ተብሎ በሚጠራው የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ፅፈዋል።

አክለውም ከዚህ በኋላ "ሮኬት፣ ሳተላይቶች ማስወንጨፍ ወይም የኤሌክትሪክ መኪና ምርት" የለም ብለዋል። በዚህ መንገድ ገንዘብ "እንቆጥባለን" ሲሉ ትራምፕ አፅዕኖት ሰጥተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት መስክ "ዘ ዋን፣ ቢግ፣ ቢውቲፉል ቢል" ብለው የጠሩትን የወጪ ቅነሳ ሕግ መተቸቱን ተክትሎ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንበቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0