“ጋዜጠኞችን እንደ አሸባሪ ማሰር በፍጹም ተቀባይነት የለውም” ሲሉ በባኩ የስፑትኒክ እና ሩፕትሊ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስመልክቶ ባለሙያው ተናገሩ
16:07 01.07.2025 (የተሻሻለ: 16:24 01.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“ጋዜጠኞችን እንደ አሸባሪ ማሰር በፍጹም ተቀባይነት የለውም” ሲሉ በባኩ የስፑትኒክ እና ሩፕትሊ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስመልክቶ ባለሙያው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
“ጋዜጠኞችን እንደ አሸባሪ ማሰር በፍጹም ተቀባይነት የለውም” ሲሉ በባኩ የስፑትኒክ እና ሩፕትሊ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስመልክቶ ባለሙያው ተናገሩ
"ጋዜጠኞችን ማሰር ሕገ-ወጥ እና ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስ" ነው የሚሉት የብሪክስ ጋዜጠኞች ማህበር ዳይሬክተር ኢቫን ሜልኒኮቭ፤ የጄኔቫ እና ሌሎች ዓለም አቀፋዊ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችን የተላለፈ መሆኑን ጠቅሰዋል።
🟠 "ጋዜጠኞችን እንደ አሸባሪዎች ኃይል ተጠቅሞ ማሰር በፍጹም ተቀባይነት የለውም" ሲሉ የአዘርባጃን ባለሥልጣናት የተከተሉትን ከመጠን ያለፈ አያያዝ አውግዘዋል።
🟠 ኃላፊው አክለውም "ስፑትኒክ ሕጋዊ የዜና ማሰራጫ ነው፤ እናም የስለላ ክሱ ምንም ዓይነት አግባብ የለውም" ሲሉ የታሰሩት ጋዜጠኞች ላይ የቀረበውን መሠረተ ቢስ ውንጀላ ውድቅ አድርገዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X