https://amh.sputniknews.africa
የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ
የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ትምህርት በቅኝ ግዛት ከመታወኩ በፊት በአገር በቀል እውቀት የተቀረፀ ጥልቅ፣ የተለያየ ታሪክ ያለው ነበር። ዛሬም አህጉሪቱ የራሷን እሴቶች እና እውነታዎች ለማንፀባረቅ ከቅኝ ግዛት ዘመን የተወረሱ ስርዓቶችን የመቀየር ፈተና ተጋርጦባታል። 30.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-30T19:16+0300
2025-06-30T19:16+0300
2025-06-30T19:16+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/831498_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_58dd3473764643af7d6174ca01ed2641.png
የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ
Sputnik አፍሪካ
የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ
የአፍሪካ ትምህርት በቅኝ ግዛት ከመታወኩ በፊት በአገር በቀል እውቀት የተቀረፀ ጥልቅ፣ የተለያየ ታሪክ ያለው ነበር። ዛሬም አህጉሪቱ የራሷን እሴቶች እና እውነታዎች ለማንፀባረቅ ከቅኝ ግዛት ዘመን የተወረሱ ስርዓቶችን የመቀየር ፈተና ተጋርጦባታል።
በዚህ የራይዚንግ ሳዉዝ መሰናዶም የሚዲያ እና ትምህርት ለልማት አፍሪካ ፎረም ጥምረት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ላዋሊ ኮል ጋር ያልተነገረውን የአፍሪካን ትምህርት ታሪክ ፤ የቅድመ ቅኝ ግዛት የእውቀት መገለጫዎችና፣ የቅኝ ግዛት ዘመን ጥፋቶችን በሰፊው እንመረምራለን።
የአፍሪካ ትምህርት በቅኝ ግዛት ከመታወኩ በፊት በአገር በቀል እውቀት የተቀረፀ ጥልቅ፣ የተለያየ ታሪክ ያለው ነበር። ዛሬም አህጉሪቱ የራሷን እሴቶች እና እውነታዎች ለማንፀባረቅ ከቅኝ ግዛት ዘመን የተወረሱ ስርዓቶችን የመቀየር ፈተና ተጋርጦባታል።በዚህ የራይዚንግ ሳዉዝ መሰናዶም የሚዲያ እና ትምህርት ለልማት አፍሪካ ፎረም ጥምረት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ላዋሊ ኮል ጋር ያልተነገረውን የአፍሪካን ትምህርት ታሪክ ፤ የቅድመ ቅኝ ግዛት የእውቀት መገለጫዎችና፣ የቅኝ ግዛት ዘመን ጥፋቶችን በሰፊው እንመረምራለን።ዶ/ር ላዋሊ ስለዚሁ ጉዳይ ሲናገሩ፦“በቅኝ ግዛት ስር የነበረው ትምህርት የቁጥጥር መሳሪያ ነበር’’ የሚሉት ዶ/ር ላዋሊ በዚህ መንገድ ጫና ውስጥ የቆየውን የአፍሪካ የትምህርት ስርዓት ለመቀየር አህጉሪቱ አለምዓቀፍ ትብብርን ማድረግ አለባት ፤ ለዚህም ብሪክስ ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበዉን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተሉ!ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/831498_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_5f2a5c1a2b344a7d04001e1bb3dd19da.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ
የአፍሪካ ትምህርት በቅኝ ግዛት ከመታወኩ በፊት በአገር በቀል እውቀት የተቀረፀ ጥልቅ፣ የተለያየ ታሪክ ያለው ነበር። ዛሬም አህጉሪቱ የራሷን እሴቶች እና እውነታዎች ለማንፀባረቅ ከቅኝ ግዛት ዘመን የተወረሱ ስርዓቶችን የመቀየር ፈተና ተጋርጦባታል።
በዚህ የራይዚንግ ሳዉዝ መሰናዶም የሚዲያ እና ትምህርት ለልማት አፍሪካ ፎረም ጥምረት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ላዋሊ ኮል ጋር ያልተነገረውን የአፍሪካን ትምህርት ታሪክ ፤ የቅድመ ቅኝ ግዛት የእውቀት መገለጫዎችና፣ የቅኝ ግዛት ዘመን ጥፋቶችን በሰፊው እንመረምራለን።
“ከቅኝ ግዛት በፊት የአፍሪካ ትምህርት በጋራ መሰርቶች ላይ፣ ተግባር ተኮር እና በእሴቶች ላይ የተመሰረተ ነበር። ይህ ዛሬ እንደምናየው በመደበኛ ትምህርት ቤቶች የተደራጀ ባይሆንም ያን ያህል ውጤታም አልነበረዉም’’ ብለዋል፡፡
“በቅኝ ግዛት ስር የነበረው ትምህርት የቁጥጥር መሳሪያ ነበር’’ የሚሉት ዶ/ር ላዋሊ በዚህ መንገድ ጫና ውስጥ የቆየውን የአፍሪካ የትምህርት ስርዓት ለመቀየር አህጉሪቱ አለምዓቀፍ ትብብርን ማድረግ አለባት ፤ ለዚህም ብሪክስ ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡
‘‘ብሪክስ አዲስ ነው ፣ ባለፉት ዓመታት ካየነው አንፃርም ብሪክስ በአፍሪካ ልማት ላይ ከአፍሪካ ጋር ከሚሰሩ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅትም አንፃር ቢሆን የተለይ እይታ አለው፡፡ አሁን እንደምታየው የዪኤሳይዲ ድጋፍ ሲቋረጥ […] በአፍሪካ ብዙ ጫና ፈጥሮ እንደተመለክትነው ፣ ዩኤስኤአይዲ በብሪክስ ፅንሰ ሃሳብ ቢሰሩ ኖሮ ‘ሁልጊዜም አሳዉን ከምሰጥህ አሳ አጠማመዱን አሳይሃለሁ’ የሚል ቢሆን ኖሮ ዛሬ [አንጎዳም ነበር] ፡፡ […] ለዚያም የብሪክስ ኢኒሼቲቭ ይበል የሚያሰኝ ነው’’ ብለዋል፡፡
በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ይህን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበዉን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተሉ!