በምዕራብ ሱዳን ባለፉት ስድስት ወራት በትንሹ 239 ህጻናት በምግብ እጥረት ህይወታቸው ማለፉን የሱዳን ዶክተሮች ኔትወርክ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበምዕራብ ሱዳን ባለፉት ስድስት ወራት በትንሹ 239 ህጻናት በምግብ እጥረት ህይወታቸው ማለፉን የሱዳን ዶክተሮች ኔትወርክ አስታወቀ
በምዕራብ ሱዳን ባለፉት ስድስት ወራት በትንሹ 239 ህጻናት በምግብ እጥረት ህይወታቸው ማለፉን የሱዳን ዶክተሮች ኔትወርክ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.06.2025
ሰብስክራይብ

በምዕራብ ሱዳን ባለፉት ስድስት ወራት በትንሹ 239 ህጻናት በምግብ እጥረት ህይወታቸው ማለፉን የሱዳን ዶክተሮች ኔትወርክ አስታወቀ

ምግብ እጅግ በጣም ውስን በሆነበት እና ዋጋውም እየናረ በመጣበት በዚህ ወቅት፤ አማፂው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዩ ጉቴሬዝ ያቀረቡትን የተኩስ አቁም ሀሳብ እንዲተገበር ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ድርጅቱ አሳስቧል።

መግለጫው አክሎም “ሰብዓዊ መተላለፊያዎችን በመክፈት የድንገተኛ ጊዜ ዕርዳታ እና የህክምና ቁሳቁሶች አቅርቦትን ለማስገባት እንዲሁም በአል-ፋሸር ከአንድ ዓመት በላይ የቆየውን ከበባ ለማንሳት አስቸኳይ እርምጃ ያስፈልጋል” ብሏል።

የሱዳን ጦር ለክልሉ ስደተኞች እርዳታ ለማቅረብ ያለመውን የጉቴሬዝ የአንድ ሳምንት የሰብዓዊ እርዳታ የተኩስ አቁም ሃሳብ ተቀብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0