የማሊው አሲሚ ጎይታ ፕሬዘዳንት ፑቲንን አወደሱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማሊው አሲሚ ጎይታ ፕሬዘዳንት ፑቲንን አወደሱ
የማሊው አሲሚ ጎይታ ፕሬዘዳንት ፑቲንን አወደሱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.06.2025
ሰብስክራይብ

የማሊው አሲሚ ጎይታ ፕሬዘዳንት ፑቲንን አወደሱ

“በተለይ አሁን ካለው ዓለም አቀፋዊ የጂኦፖለቲካ ውጥረት ጋር ተያይዞ ፕሬዝዳንቱ ለግኑኝነት ያላቸውን ዝግጁነት አደንቃለሁ። እሳቸው ለእኛ ቅርብ ነበሩ” ሲሉ ከሰኔ 15 -19 ሩሲያን የጎበኙት የማሊው የሽግግር ግዜ ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።

ፑቲን ባለፈው ሰኞ ጎይታን ባገኙበት ወቅት ሩሲያ ለማሊ የፀረ-ሽብር ትግል ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጓን ጠቅሰዋል።

በተጨማሪም የ5 ሺህ ወታደሮች የጋራ ኃይል ማቋቋምን ጨምሮ የሳህል ህብረትን ለመደገፍ ዝግጁነታቸውን እንደገለፁ የማሊው ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታውቀዋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት “ተግባራዊ፣ ቁርጠኛ እና ቆራጥ” ናቸው ያሉት አሲሚ ጎይታ፤ ከሩሲያ ጋር ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ አጋርነት መፍጠር ይቻላል ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0