የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአዘርባጃን አምባሳደርን እንደጠራ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአዘርባጃን አምባሳደርን እንደጠራ አስታወቀ

ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ በባኩ በሚገኙ የሩሲያ ጋዜጠኞች ላይ የተፈፀመውን ወዳጃዊ ያለሆነ ድርጊት እና ሕገ-ወጥ እስር አስመልክቶ ማብራሪያ መጠየቁን ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0