https://amh.sputniknews.africa/20250630/829311.html
አሜሪካ የኒውክሌር ድርድር ዳግም የመጀመር ፍላጎት እንዳላት የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ
አሜሪካ የኒውክሌር ድርድር ዳግም የመጀመር ፍላጎት እንዳላት የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ የኒውክሌር ድርድር ዳግም የመጀመር ፍላጎት እንዳላት የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ ንግግሩን ለመጀመር አሜሪካ ወደፊት በቴህራን ላይ ጥቃት እንደማትፈጽም ማረጋገጥ አለባት ሲሉ ማጂድ ታክህት-ራቫንቺ ተናግረዋል።የኢራን የዜና ወኪል... 30.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-30T16:13+0300
2025-06-30T16:13+0300
2025-06-30T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/829158_0:34:1024:610_1920x0_80_0_0_44ae8b8c4cfe681a055b7cd958737c25.jpg
አሜሪካ የኒውክሌር ድርድር ዳግም የመጀመር ፍላጎት እንዳላት የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ ንግግሩን ለመጀመር አሜሪካ ወደፊት በቴህራን ላይ ጥቃት እንደማትፈጽም ማረጋገጥ አለባት ሲሉ ማጂድ ታክህት-ራቫንቺ ተናግረዋል።የኢራን የዜና ወኪል ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ "የትራምፕ አስተዳደር...'በጣም አስፈላጊ ጉዳይ' በሆነው በድርድሩ ወቅት ስለሚፈጸሙ ተጨማሪ ጥቃቶች አቋሙን አላብራራም" ማለታቸውን ዘግቧል።ዲፕሎማቱ ለድርድሩ እስካሁን የተቆረጠ ቀን እንደሌለም ገልፀዋል።"ኢራን አሜሪካ የሀገሪቱን ከፍተኛ መሪ ኢላማ በማድረግ ስርዓት መቀየር እንደማትፈልግ በአደራዳሪዎች አማካኝነት መልዕክቶች ደርሰዋታል" ሲሉም አክለዋል። ኢራን የአሜሪካ ማዕቀቦችን ማንሳትና ሰላማዊ ዩራኒየም ማበልጸግ የሚያስችል ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን የገለጹት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ፤ ቴህራን በኒውክሌር መርሃ-ግብሯ ዙሪያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ቀጣይ ዙር ንግግር ለማካሄድ አለመወሰኗን ቀደም ብለው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/829158_84:0:941:643_1920x0_80_0_0_d072a2538156eef9db97cc63171c9672.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ የኒውክሌር ድርድር ዳግም የመጀመር ፍላጎት እንዳላት የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ
16:13 30.06.2025 (የተሻሻለ: 16:34 30.06.2025) አሜሪካ የኒውክሌር ድርድር ዳግም የመጀመር ፍላጎት እንዳላት የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ
ንግግሩን ለመጀመር አሜሪካ ወደፊት በቴህራን ላይ ጥቃት እንደማትፈጽም ማረጋገጥ አለባት ሲሉ ማጂድ ታክህት-ራቫንቺ ተናግረዋል።
የኢራን የዜና ወኪል ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ "የትራምፕ አስተዳደር...'በጣም አስፈላጊ ጉዳይ' በሆነው በድርድሩ ወቅት ስለሚፈጸሙ ተጨማሪ ጥቃቶች አቋሙን አላብራራም" ማለታቸውን ዘግቧል።
ዲፕሎማቱ ለድርድሩ እስካሁን የተቆረጠ ቀን እንደሌለም ገልፀዋል።
"ኢራን አሜሪካ የሀገሪቱን ከፍተኛ መሪ ኢላማ በማድረግ ስርዓት መቀየር እንደማትፈልግ በአደራዳሪዎች አማካኝነት መልዕክቶች ደርሰዋታል" ሲሉም አክለዋል።
ኢራን የአሜሪካ ማዕቀቦችን ማንሳትና ሰላማዊ ዩራኒየም ማበልጸግ የሚያስችል ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን የገለጹት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ፤ ቴህራን በኒውክሌር መርሃ-ግብሯ ዙሪያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ቀጣይ ዙር ንግግር ለማካሄድ አለመወሰኗን ቀደም ብለው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X