#viral | በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ያልተጠበቀ የበጋ በረዶ ተከሰተ፤ ሳንቲም የሚያካክሉ በረዶዎች አል-አይንን ደበደቡ

ሰብስክራይብ

#viral | በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ያልተጠበቀ የበጋ በረዶ ተከሰተ፤ ሳንቲም የሚያካክሉ በረዶዎች አል-አይንን ደበደቡ

የሜትሮሎጂ ባለሙያዎች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና የፋርስ ባሕረ ሰላጤ ሀገራት ከባድ የአየር ሁኔታዎች መለዋወጥ፣ እየጨመረ የሚሄድ እርጥበት እና ዝናባማ የአየር ሁኔታ ያጋጥማቸዋል ብለዋል።

ከማህበራዊ የትሥሥር ገፆች የተገኙ ምሥሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0