https://amh.sputniknews.africa
ሦስተኛው ዙር የሩሲያ-ዩክሬን ንግግር የሚካሄድበት ቀን በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ክሬሚሊን አስታወቀ
ሦስተኛው ዙር የሩሲያ-ዩክሬን ንግግር የሚካሄድበት ቀን በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ክሬሚሊን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሦስተኛው ዙር የሩሲያ-ዩክሬን ንግግር የሚካሄድበት ቀን በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ክሬሚሊን አስታወቀ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የታሰቡ ስብሰባዎች የሉም። የሦስተኛውን ዙር ንግግሮች እየጠበቅን ነው። በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሦስተኛው ዙር የሚካሄድበት ቀን... 30.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-30T14:44+0300
2025-06-30T14:44+0300
2025-06-30T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/827871_34:0:1246:682_1920x0_80_0_0_dff1aba40d43f808d03b3eacf8cd293d.jpg
ሦስተኛው ዙር የሩሲያ-ዩክሬን ንግግር የሚካሄድበት ቀን በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ክሬሚሊን አስታወቀ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የታሰቡ ስብሰባዎች የሉም። የሦስተኛውን ዙር ንግግሮች እየጠበቅን ነው። በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሦስተኛው ዙር የሚካሄድበት ቀን ግልጽ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን" ሲሉ ቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሚንስክ ከተካሄደው የዩሬዥያ ኢኮኖሚ ህብረት ዝግጅት ጎን ለጎን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።የዩክሬን የድርድር ሂደትን ሊያፋጥኑ ስለሚችሉ ወሳኝ ሁኔታዎች የተጠየቁት ቃል አቀባዩ፤ የዩክሬን አመራርና የዋሽንግተን የአሸማጋይነት ጥረቶች ውጤታማነት ቁልፍ እንደሆኑ ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/827871_186:0:1095:682_1920x0_80_0_0_3be0ae97d58dde5634c4565be0a46e2c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሦስተኛው ዙር የሩሲያ-ዩክሬን ንግግር የሚካሄድበት ቀን በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ክሬሚሊን አስታወቀ
14:44 30.06.2025 (የተሻሻለ: 15:04 30.06.2025) ሦስተኛው ዙር የሩሲያ-ዩክሬን ንግግር የሚካሄድበት ቀን በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ክሬሚሊን አስታወቀ
በቅርብ ጊዜ ውስጥ የታሰቡ ስብሰባዎች የሉም። የሦስተኛውን ዙር ንግግሮች እየጠበቅን ነው። በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሦስተኛው ዙር የሚካሄድበት ቀን ግልጽ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን" ሲሉ ቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሚንስክ ከተካሄደው የዩሬዥያ ኢኮኖሚ ህብረት ዝግጅት ጎን ለጎን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
የዩክሬን የድርድር ሂደትን ሊያፋጥኑ ስለሚችሉ ወሳኝ ሁኔታዎች የተጠየቁት ቃል አቀባዩ፤ የዩክሬን አመራርና የዋሽንግተን የአሸማጋይነት ጥረቶች ውጤታማነት ቁልፍ እንደሆኑ ጠቅሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X