https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ 2 ሰዓታት በላይ በባኩ የሚገኙ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች የሩሲያ ጋዜጠኞችን ማግኘት አለመቻላቸው እንዳሳሰበው ለስፑትኒክ ገለፀ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ 2 ሰዓታት በላይ በባኩ የሚገኙ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች የሩሲያ ጋዜጠኞችን ማግኘት አለመቻላቸው እንዳሳሰበው ለስፑትኒክ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ 2 ሰዓታት በላይ በባኩ የሚገኙ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች የሩሲያ ጋዜጠኞችን ማግኘት አለመቻላቸው እንዳሳሰበው ለስፑትኒክ ገለፀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ መሥሪያ ቤታቸው ለአዘርባጃን የሀገር ውስጥ ጉዳይ... 30.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-30T14:27+0300
2025-06-30T14:27+0300
2025-06-30T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/827435_0:63:1200:738_1920x0_80_0_0_8183e17f088c41b8a32f955fb121c6b7.jpg
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ 2 ሰዓታት በላይ በባኩ የሚገኙ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች የሩሲያ ጋዜጠኞችን ማግኘት አለመቻላቸው እንዳሳሰበው ለስፑትኒክ ገለፀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ መሥሪያ ቤታቸው ለአዘርባጃን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ለመንግሥት ደህንነት አገልግሎት ጉዳዩን ቢያሳውቅም፤ አሁንም ምንም ምላሽ ማግኘት እንዳልቻለ ተናግረዋል። በሩሲያ ኤምባሲ የቆንስላ ክፍል ሠራተኞች የሩሲያ ጋዜጠኞችን እንዲያዩ ፈቃድ እንዳላገኙና ለዚህም ምክንያት እንዳልተሰጣቸው አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/827435_67:0:1134:800_1920x0_80_0_0_f7cb264a0a5a7f9ec7adcdb588c27957.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ 2 ሰዓታት በላይ በባኩ የሚገኙ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች የሩሲያ ጋዜጠኞችን ማግኘት አለመቻላቸው እንዳሳሰበው ለስፑትኒክ ገለፀ
14:27 30.06.2025 (የተሻሻለ: 14:34 30.06.2025) የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ 2 ሰዓታት በላይ በባኩ የሚገኙ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች የሩሲያ ጋዜጠኞችን ማግኘት አለመቻላቸው እንዳሳሰበው ለስፑትኒክ ገለፀ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ መሥሪያ ቤታቸው ለአዘርባጃን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ለመንግሥት ደህንነት አገልግሎት ጉዳዩን ቢያሳውቅም፤ አሁንም ምንም ምላሽ ማግኘት እንዳልቻለ ተናግረዋል።
በሩሲያ ኤምባሲ የቆንስላ ክፍል ሠራተኞች የሩሲያ ጋዜጠኞችን እንዲያዩ ፈቃድ እንዳላገኙና ለዚህም ምክንያት እንዳልተሰጣቸው አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X