https://amh.sputniknews.africa
#viral | አፍጋኒስታን በአደገኛ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ተመታች
#viral | አፍጋኒስታን በአደገኛ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ተመታች
Sputnik አፍሪካ
#viral | አፍጋኒስታን በአደገኛ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ተመታች በአፍጋኒስታን ሎጋር እና ማይላን-ቫርዳክ ግዛቶች በደረሰው አደጋ በትንሹ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። በተፈጥሮ አደጋው በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤተሰቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል።... 30.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-30T13:56+0300
2025-06-30T13:56+0300
2025-06-30T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/826843_0:221:352:419_1920x0_80_0_0_7dd983564b807d4995cb9b2d987f0ad9.jpg
#viral | አፍጋኒስታን በአደገኛ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ተመታች በአፍጋኒስታን ሎጋር እና ማይላን-ቫርዳክ ግዛቶች በደረሰው አደጋ በትንሹ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። በተፈጥሮ አደጋው በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤተሰቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣናትን ጠቅሰው እንደዘገቡት የነፍስ አድን ሥራዎች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል። በሌላ በኩል የሀገሪቱን አብዛኛውን ክልል ያካለለው እና ከ48 ድግሪ ሴንቲግሬድ በላይ የተለካው ከፍተኛ ሙቀት ለሀገሪቱ ሁለተኛ አደጋ ሆኗል። በከፍተኛው ሀሩር ምክንያት ትምህርት ቤቶች ለመዘጋት ተገደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | አፍጋኒስታን በአደገኛ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ተመታች
Sputnik አፍሪካ
#viral | አፍጋኒስታን በአደገኛ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ተመታች
2025-06-30T13:56+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/826843_0:188:352:452_1920x0_80_0_0_1d964b0f37baa9ad9bc2319564d4f3e8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia