ከ2 ሚሊየን 300 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በባቡር መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ
12:40 30.06.2025 (የተሻሻለ: 12:54 30.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከ2 ሚሊየን 300 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በባቡር መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ከ2 ሚሊየን 300 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በባቡር መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ
በ2017/18 ዓ.ም የምርት ዓመት ወደ ሀገር ውስጥ ከገባው የማዳበሪያ ምርት ከ11 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ በድንበር ተሻጋሪ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መጓጓዙንም ይፋ አድርጓል።
🟠ለምርት ዘመኑ 24 ሚሊየን የአፈር ማዳበሪያ ምርት ለማስገባት ታቅዷል።
🟠እስከ ሰኔ 22፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ከ13 ሚሊየን 700 ሺህ በላይ ምርት ሀገር ውስጥ ገብቷል።
🟠ወደብ ላይ ከ40 ሺህ 700 መቶ በላይ ኩንታል ይገኛል።
በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X