https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዕለታዊ የውጭ ንግድ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዕለታዊ የውጭ ንግድ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዕለታዊ የውጭ ንግድ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀኩባንያው ከሰኔ 24 ጀምሮ የወጪ ንግድ ጭነት አገልግሎቱን በሳምንት ከአራት ቀናት ወደ ዕለታዊ አገልግሎት እንደሚያሳድግ ገልጿል፡፡“የኤክስፖርት ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ ነጋዴዎችን... 30.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-30T11:52+0300
2025-06-30T11:52+0300
2025-06-30T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/825983_7:0:739:412_1920x0_80_0_0_9b9b49444259be01d6c90bb2097747a6.jpg
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዕለታዊ የውጭ ንግድ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀኩባንያው ከሰኔ 24 ጀምሮ የወጪ ንግድ ጭነት አገልግሎቱን በሳምንት ከአራት ቀናት ወደ ዕለታዊ አገልግሎት እንደሚያሳድግ ገልጿል፡፡“የኤክስፖርት ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ ነጋዴዎችን በተሻለ ሁኔታ ለመደገፍ የአገልግሎት ቅልጥፍናችንን እያሳደግን ነው። አሁን ምርቶቻቹን በየቀኑ መላክ ትችላላችሁ” ሲሉ የኩባንያው ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ በማህበራዊ የትሥሥር ገፃቸው አስነብበዋል። ኩባንያው የቡና፣ የእህል እና የሌሎች ምርቶችን የወጪ ንግድ ለማሳለጥ 106 የ20 ጫማ ኮንቴይነሮችን ከጅቡቲ ወደ እንዶዴ ጭነት ግቢ ማዛወሩን ቀደም ሲል ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/825983_98:0:647:412_1920x0_80_0_0_36784d8adf9020481b26a7c48e448578.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዕለታዊ የውጭ ንግድ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ
11:52 30.06.2025 (የተሻሻለ: 12:04 30.06.2025) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዕለታዊ የውጭ ንግድ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ
ኩባንያው ከሰኔ 24 ጀምሮ የወጪ ንግድ ጭነት አገልግሎቱን በሳምንት ከአራት ቀናት ወደ ዕለታዊ አገልግሎት እንደሚያሳድግ ገልጿል፡፡
“የኤክስፖርት ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ ነጋዴዎችን በተሻለ ሁኔታ ለመደገፍ የአገልግሎት ቅልጥፍናችንን እያሳደግን ነው። አሁን ምርቶቻቹን በየቀኑ መላክ ትችላላችሁ” ሲሉ የኩባንያው ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ በማህበራዊ የትሥሥር ገፃቸው አስነብበዋል።
ኩባንያው የቡና፣ የእህል እና የሌሎች ምርቶችን የወጪ ንግድ ለማሳለጥ 106 የ20 ጫማ ኮንቴይነሮችን ከጅቡቲ ወደ እንዶዴ ጭነት ግቢ ማዛወሩን ቀደም ሲል ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X