ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ኃላፊ ጋር በአዲስ አበባ መከሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ኃላፊ ጋር በአዲስ አበባ መከሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ኃላፊ ጋር በአዲስ አበባ መከሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.06.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ኃላፊ ጋር በአዲስ አበባ መከሩ

ከራፋኤል ግሮሲ ጋር ያደረጉት ውይይት ተቋሙ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው የካንሰር ሕክምና ክብካቤ፣ የእንስሳት ጤና፣ የፀፀ ፍላይ ዝንብ ማጥፊያ፣ በኒውክሌር ምህንድስና እና የቁጥጥር ማዕቀፎች ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናግረዋል።

በተጨማሪም በመካሄድ ላይ ባሉ ድጋፎች እና የወደፊት የትብብር እድሎች ላይ መነጋገራቸውን ገልፀዋል።

ግሮሲ በሬይስ ኦፍ ሆፕ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው አዲስ አበባ የገቡት።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0