https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በዩክሬን የጦር ወንጀሎች ዙሪያ ለዓለም አቀፍ አካላት ማስረጃ አቅርባለች ሲሉ ዲፕሎማቱ አስታወቁ
ሩሲያ በዩክሬን የጦር ወንጀሎች ዙሪያ ለዓለም አቀፍ አካላት ማስረጃ አቅርባለች ሲሉ ዲፕሎማቱ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በዩክሬን የጦር ወንጀሎች ዙሪያ ለዓለም አቀፍ አካላት ማስረጃ አቅርባለች ሲሉ ዲፕሎማቱ አስታወቁ "በቪየና፣ ጄኔቫ እና ኒውዮርክ የሚገኙ ዲፕሎማቶቻችን ባለፉት ዓመታት በመቶዎች የሚቆጠሩ ገፆች ያላቸውን ማስረጃዎች ለጽሕፈት ቤቶቻቸው አቅርበዋል፤... 30.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-30T10:58+0300
2025-06-30T10:58+0300
2025-06-30T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/825777_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_92cc6e707d9753a0e0f287c3d59da100.jpg
ሩሲያ በዩክሬን የጦር ወንጀሎች ዙሪያ ለዓለም አቀፍ አካላት ማስረጃ አቅርባለች ሲሉ ዲፕሎማቱ አስታወቁ "በቪየና፣ ጄኔቫ እና ኒውዮርክ የሚገኙ ዲፕሎማቶቻችን ባለፉት ዓመታት በመቶዎች የሚቆጠሩ ገፆች ያላቸውን ማስረጃዎች ለጽሕፈት ቤቶቻቸው አቅርበዋል፤ ነገር ግን በኪዬቭ የምዕራባውያን ደጋፊዎች ጫና ምክንያት ሁሉም ነገር የተደበቀ ይመስላል። ይህ ለዓለም አቀፍ አካላት አሳፋሪ ነው" ሲሉ በቪየና ወታደራዊ ደኅንነትና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ድርድሮች የሩሲያ ልዑክ መሪ ዩሊያ ዝዳኖቫ ለስፑትኒክ በሰጡት ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።ዓለም አቀፉ የዩክሬን ኒዮ-ናዚ ወንጀሎች ሕዝባዊ ችሎት ባወጣው መረጃ መሠረት፤ ዩክሬን እ.ኤ.አ ከ2014 ጀምሮ በምስራቃዊው ዶንባስ ክልል ነዋሪዎች ላይ የጅምላ ግድያ፣ የቦምብ ድብደባ እና የዘር ማጥፋት ወንጀሎችን እና በሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ማሕበረሰቦች ላይ የማያባራ ሽብር በመፈፀም ተከሳለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/1e/825777_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_91a71587b9ca0d691a9b35fdf32e8936.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በዩክሬን የጦር ወንጀሎች ዙሪያ ለዓለም አቀፍ አካላት ማስረጃ አቅርባለች ሲሉ ዲፕሎማቱ አስታወቁ
10:58 30.06.2025 (የተሻሻለ: 11:54 30.06.2025) ሩሲያ በዩክሬን የጦር ወንጀሎች ዙሪያ ለዓለም አቀፍ አካላት ማስረጃ አቅርባለች ሲሉ ዲፕሎማቱ አስታወቁ
"በቪየና፣ ጄኔቫ እና ኒውዮርክ የሚገኙ ዲፕሎማቶቻችን ባለፉት ዓመታት በመቶዎች የሚቆጠሩ ገፆች ያላቸውን ማስረጃዎች ለጽሕፈት ቤቶቻቸው አቅርበዋል፤ ነገር ግን በኪዬቭ የምዕራባውያን ደጋፊዎች ጫና ምክንያት ሁሉም ነገር የተደበቀ ይመስላል። ይህ ለዓለም አቀፍ አካላት አሳፋሪ ነው" ሲሉ በቪየና ወታደራዊ ደኅንነትና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ድርድሮች የሩሲያ ልዑክ መሪ ዩሊያ ዝዳኖቫ ለስፑትኒክ በሰጡት ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።
ዓለም አቀፉ የዩክሬን ኒዮ-ናዚ ወንጀሎች ሕዝባዊ ችሎት ባወጣው መረጃ መሠረት፤ ዩክሬን እ.ኤ.አ ከ2014 ጀምሮ በምስራቃዊው ዶንባስ ክልል ነዋሪዎች ላይ የጅምላ ግድያ፣ የቦምብ ድብደባ እና የዘር ማጥፋት ወንጀሎችን እና በሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ማሕበረሰቦች ላይ የማያባራ ሽብር በመፈፀም ተከሳለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X