የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ያስመዘገበችው “ድል” ለአፍሪካ ህዳሴ ብስራት ነው አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ያስመዘገበችው “ድል” ለአፍሪካ ህዳሴ ብስራት ነው አሉ
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ያስመዘገበችው “ድል” ለአፍሪካ ህዳሴ ብስራት ነው አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.06.2025
ሰብስክራይብ

የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ያስመዘገበችው “ድል” ለአፍሪካ ህዳሴ ብስራት ነው አሉ 

የሀገሪቱን የስንዴ ምርት ለውጥ እንደ ማሳያነት በማንሳት የአፍሪካ ሀገራት ይህን ስኬት እንዲከተሉ መክረዋል።

ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባስጀመሩት በስንዴ ራስን የመቻል እቅድ በሶስት ዓመት ውስጥ ስንዴ ወደ ውጪ መላክ መጀመሯ አስደናቂ ነው ብለዋል።

"ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ይህን ማሳካት ከቻለች አፍሪካውያንም ብዙ መሥራት ይችላሉ" ሲሉ በአቡጃ በተካሄደው የአፍሪኤግዚም ስብሰባ ላይ እንደተናገሩ የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0