ፓሪሳውያን ምዕራባውያን ለኪዬቭ የሚያቀርቡትን የጦር መሳሪያ እና ግጭቱን በመቃወም ሰልፍ ወጡ

ሰብስክራይብ

ፓሪሳውያን ምዕራባውያን ለኪዬቭ የሚያቀርቡትን የጦር መሳሪያ እና ግጭቱን በመቃወም ሰልፍ ወጡ

ሰልፉን የፓትሪዮትስ ፓርቲ መሥራች ፍሎሪያን ፊሊፖ እንደጠሩት የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል።

"በዩክሬን ታንኮች እና ድሮኖች አንፈልግም!"። "ማክሮን፣ እኛ ለዩክሬን አንሞትም!" የሚሉ ፅሁፎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ከያዟቸው መፈክሮች መካከል ተጠቃሽ ናቸው።

"ፈረንሳይ በጦር መሳሪያዎቿ እና በመከላከያ ዘርፏ ላይ የበለጠ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ አለባት። ነገር ግን ይህ ሊሆን የሚችለው ከአውሮፓ ህብረት እና ከኔቶ ውጪ ለሰላም እና ግጭትን ለማስወገድ ከሆነ ብቻ ነው" ሲሉ ፊሊፖ አፅዕኖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0